ABOUT THE SPEAKER
Memory Banda - Activist
Memory Banda is a tireless leader for girls’ rights, in Malawi and around the world.

Why you should listen

Memory Banda is a tireless leader for girls' rights around the world. She is leading Malawi's fight to end child marriage through her work with Let Girls Lead and the Girl Empowerment Network of Malawi.

Only 18-years-old, Memory championed a succesful national campaign that culminated in landmark legislation that outlawed child marriage. Memory works with girl leaders to ensure that village chiefs ban child marriage, end sexual initiation practices, enable girls to finish school and live safe from violence in a country where more than half of girls are married as children.

Memory became an advocate for girls  after her younger sister was forced into marriage at the age of 11. She is now a college student in Malawi.

 

  

More profile about the speaker
Memory Banda | Speaker | TED.com
TEDWomen 2015

Memory Banda: A warrior’s cry against child marriage

ሜሞሪ ባንዳ: የህጻናት ያለእድሜ ጋብቻ ተከላካይ አርበኚት የትግል ጥሪ

Filmed:
1,355,672 views

ሜሞሪ ባንዳ የህይወት እጣዋ ከእህቶቿ የተለየ ሆነ እህቷ ለአቅመ ሄዋን ስትደርስ ወደ ባህላዊው ‹የስልጠና ካንፕ› ተላከች ሴት ህጻናትን ‹ወንድን በጾታ ግንኙነት እንዴት ማርካት እንደሚቻል› የሚሰለጥኑበት ካንፕ በዛም በ11 አመት ጨቅላ እድሜዋ ለእርግዝና ተዳረገች፡፡ ባንዳ ግን ባለመሄድ አቋሟ ጸናች ከዛ ይልቅ ሌሎችን በማደራጀት ለማህበረሰቡ መሪዎች የትኛዋም ሴት ህጻን 18 አመት ሳይሞላት በግዴታ መዳር እንደሌለባት በህግ ደረጃ እንዲጸድቅ ጥያቄ አቀረበች በዚህ አላቆመችም በአገር አቀፍ ደረጃ ትግሏን ገፋችበት.... ለመላው ማላውያን ሴት ህጻናት አመርቂ ውጤትም አስመዘገበች፡፡
- Activist
Memory Banda is a tireless leader for girls’ rights, in Malawi and around the world. Full bio

Double-click the English transcript below to play the video.

00:13
I'll begin today
0
1014
1811
ዛሬ ንግግሬን
00:14
by sharing a poem
1
2825
2066
ግጥም በማንበብ እጀምራለሁ
00:16
written by my friend from Malawi,
2
4891
3135
ማላዊ ከምትገኝ ጓደኛዬ የተጻፈ ነው
00:20
Eileen Piri.
3
8026
2136
አይሊን ፒይሪ ትባላለች
00:22
Eileen is only 13 years old,
4
10162
3344
አይሊን ፒይሪ የ13 አመት ልጅ ነች
00:25
but when we were going through
the collection of poetry that we wrote,
5
13506
5874
ጽፈናቸው ከነበር የግጥም
ስብስቦች መካከል ስፈልግ
00:31
I found her poem so interesting,
6
19380
2868
የሷን አስደናቂ ግጥም አገኘሁ
00:34
so motivating.
7
22248
1997
በጣም ያነሳሳል!
00:36
So I'll read it to you.
8
24245
2113
ስለዚህ እሱን አነብላቹሀለው
00:38
She entitled her poem
"I'll Marry When I Want."
9
26905
3598
ለግጥሙ የሰጠችው አርዕስ
"ስፈልግ ነው የማገባው" ይላል
00:42
(Laughter)
10
30503
2856
(ሳቅ)
00:45
"I'll marry when I want.
11
33359
2531
ስፈልግ ነው የማገባው!
00:47
My mother can't force me to marry.
12
35890
4900
እናቴ ልታስገድደኝ
አትችልም እንዳገባ
00:52
My father cannot force me to marry.
13
40790
3204
አባቴ ሊያስገድደኝ
አይችልም እንዳገባ
00:57
My uncle, my aunt,
14
45526
2810
አጎት ፣ አክስቶቼ
01:00
my brother or sister,
15
48336
2345
ወንድም ፣ እህቶቼ
01:02
cannot force me to marry.
16
50681
2182
ሊያስገድዱኝ አይችሉም እንዳገባ
01:05
No one in the world
17
53885
2369
ማንም በዚች አለም
01:08
can force me to marry.
18
56254
3296
አይችልም ተገድጄ እንዳገባ
01:11
I'll marry when I want.
19
59550
2949
ስፈልግ ነው የማገባው!
01:14
Even if you beat me,
20
62499
2578
ብትደበድቡኝም
01:17
even if you chase me away,
21
65077
2670
ብታባሩኝ እንኳን
01:19
even if you do anything bad to me,
22
67747
3181
ምንም ብታደርጉ መጥፎ
01:22
I'll marry when I want.
23
70928
3436
ስፈልግ ነው የማገባው!
01:26
I'll marry when I want,
24
74364
2903
01:29
but not before I am well educated,
25
77267
3738
ሳልጨርስ አይደለም
ሳልማር ትምህርቴን
01:33
and not before I am all grown up.
26
81005
4318
ሳይደረስ አይደለም
ሳላድግ በእድሜ
01:37
I'll marry when I want."
27
85323
2487
ስፈልግ ነው የማገባው!
01:40
This poem might seem odd,
28
88831
2996
ይህ ግጥም ግር ሊላቹ ይችላል
01:43
written by a 13-year-old girl,
29
91827
3529
በ13 አመት ልጅ መጻፉ
01:47
but where I and Eileen come from,
30
95356
4783
ግን እኔና አይሊን
ከመጣንበት አካባቢ
01:52
this poem, which I have just read to you,
31
100139
3761
ይሄ ግጥም
01:55
is a warrior's cry.
32
103900
3716
የአርበኞች ጥሪ ነው!
01:59
I am from Malawi.
33
107616
2925
እኔ ከማላዊ ነው የመጣሁት
02:03
Malawi is one of the poorest countries,
34
111191
3924
ማላዊ ደሀ ከሚባሉ አገራት አንዷነች
02:07
very poor,
35
115115
2879
በጣም ደሀ!
02:09
where gender equality is questionable.
36
117994
4528
የጾታ እኩልነት አጠራጣሪ የሆነባት አገር
02:14
Growing up in that country,
37
122522
2322
በዛች አገር በማደጌ
02:16
I couldn't make my own choices in life.
38
124844
3251
በህይወቴ ውስጥ የራሴን ምርጫ
ማድረግ አልችልም
02:20
I couldn't even explore
39
128095
2298
በህይወት የማንነት እድሎችን
እንኳን...
02:22
personal opportunities in life.
40
130393
2996
መመርመር አልችልም
02:25
I will tell you a story
41
133389
2530
አንድ ታሪክ ልንገራችሁ
02:27
of two different girls,
42
135919
2462
ስለ ሁለት የተለያዩ ልጃገረዶች ነው
02:30
two beautiful girls.
43
138381
3645
ስለ ሁለት ውብ ልጃገረዶች
02:34
These girls grew up
44
142026
2554
እነዚህ ልጆች
02:36
under the same roof.
45
144580
2113
በአንድ ጣራ ስር አብረው ነው ያደጉት
02:38
They were eating the same food.
46
146693
2717
አንድ አይነት ምግብ እየበሉ
02:41
Sometimes, they would share clothes,
47
149410
2763
አንዳንዴ አንድ ልብስ እየተጋሩ
02:44
and even shoes.
48
152173
2809
ጫማ አንኳን ሳይቀር
02:46
But their lives ended up differently,
49
154982
4667
ግን የህይወት ጉዟቸው የተለያየ ሆነ
02:51
in two different paths.
50
159649
1997
በሁለት የተለያዩ መንገዶች
02:55
The other girl is my little sister.
51
163039
3715
ሁለተኛዋ ልጅ ታናሽ እህቴ ናት
02:58
My little sister was only 11 years old
52
166754
4923
ታናሽ እህቴ 11 አመት ይሆናት ነበር
03:03
when she got pregnant.
53
171677
2652
ባረገዘችበት ወቅት
03:08
It's a hurtful thing.
54
176029
3713
በጣም የሚያሳምም ነገር ነው!
03:13
Not only did it hurt her, even me.
55
181352
3281
እሷ ብቻ አይደለችም
እኔም ተጎድቻለሁ
03:16
I was going through a hard time as well.
56
184633
3599
የጭንቅ ጊዜ ነበር ያሳለፍኩት
03:20
As it is in my culture,
57
188232
3715
በባህላችን
03:23
once you reach puberty stage,
58
191947
2995
ለአቅመ ሄዋን በደረስን ጊዜ
03:26
you are supposed to go
to initiation camps.
59
194942
3878
ወደ ልምምድ ካምፕ
መሄድ ይኖርብናል
03:30
In these initiation camps,
60
198820
2298
በነዚህ ካምፖች
03:33
you are taught how
to sexually please a man.
61
201118
3855
ወንድን በጻታ ግንኙነት
እንደምታስደስቱ ትማራላቹ
03:36
There is this special day,
62
204973
1788
ልዩ የሆነ ቀን አለ
03:38
which they call "Very Special Day"
63
206761
3204
"በጣም ልዩ ቀን"
ብለው የሚጠሩት
03:41
where a man who is hired
by the community
64
209965
2554
በማህበረሰቡ የተቀጠረ ወንድ
03:44
comes to the camp
65
212519
2624
ወደ ካምፑ ይመጣና
03:47
and sleeps with the little girls.
66
215143
2429
ከሴት ህጻናቱ ጋር እንዲተኛ ይደረጋል
03:51
Imagine the trauma that these young girls
67
219252
2514
አስቡት እስቲ!
እነዚህ ሴት ህጻናት ያለባቸውን ስቃይ
03:53
go through every day.
68
221766
2750
በየቀኑ!
03:58
Most girls end up pregnant.
69
226766
3159
አብዛኞቹ ልጃገረዶች ያረግዛሉ!
04:01
They even contract HIV and AIDS
70
229925
2617
በኤችአይቪ ኤድስ ይያዛሉ!
04:04
and other sexually transmitted diseases.
71
232542
2340
ሌሎች በጾታ ግንኙነት
የሚመጡ በሽታዎች ጭምር
04:07
For my little sister,
she ended up being pregnant.
72
235692
4911
ትንሷ እህቴ እርግዝና ነበር የገጠማት
04:12
Today, she's only 16 years old
73
240603
4063
አሁን 16 አመቷ ነው
04:16
and she has three children.
74
244666
2996
ሶስት ልጆች አሉዋት
04:19
Her first marriage did not survive,
75
247662
3645
የመጀመሪያ ትዳሯ አልሰመረም
04:23
nor did her second marriage.
76
251307
3297
ሁለተኛውም ቢሆን እንደዛው
04:26
On the other side, there is this girl.
77
254604
4177
በሌላ በኩል ደግሞ ይህቺ ልጅ አለች
04:31
She's amazing.
78
259341
1973
የምታስደንቅ ናት!
04:33
(Laughter)
79
261314
1904
(ሳቅ)
04:35
(Applause)
80
263218
2945
(ጭብጨባ)
04:39
I call her amazing because she is.
81
267723
2415
አስደናቂ ነች ያልኩት ስለሆነች ነው!
04:42
She's very fabulous.
82
270138
3065
በጣም አስደማሚ ናት!
04:45
That girl is me. (Laughter)
83
273203
3761
ያቺ ልጅ እኔ ነኝ! (ሳቅ)
04:48
When I was 13 years old,
84
276964
3018
የ13 አመት ልጅ ሆኜ
04:51
I was told, you are grown up,
85
279982
3414
አድገሻል
04:55
you have now reached of age,
86
283396
2832
እድሜሽ ደርሷል
04:58
you're supposed to go
to the initiation camp.
87
286228
3367
ወደ ልምምድ ካምፑ
መሄድ አለብሽ ሲሉኝ ነበር
05:01
I was like, "What?
88
289595
2972
"ምን?" ነበር የኔ መልስ
05:04
I'm not going to go
to the initiation camps."
89
292567
3982
ወደ ልምምድ ካምፑ አልሄድም አልኩ
05:10
You know what the women said to me?
90
298349
2763
አንድ ሴት ምን እንዳለችኝ ታውቃላቹ?
05:13
"You are a stupid girl. Stubborn.
91
301112
3622
ደደብ ልጅ ነሽ!
ምንም የማይገባሽ!
05:16
You do not respect the traditions
of our society, of our community."
92
304734
7267
የማህበረሰባችንን፣
የእኛን ባህል አታከብሪም!
05:24
I said no because I knew
where I was going.
93
312001
3808
እንቢ! ያልኩት
የት እንደምሄድ ስለማውቅ ነው
05:27
I knew what I wanted in life.
94
315809
2624
በህይወቴ ምን አንደምፈልግ
ስለማውቅ ነው
05:31
I had a lot of dreams as a young girl.
95
319773
2965
በልጅነት ብዙ ህልሞች ነበሩኝ
05:36
I wanted to get well educated,
96
324238
3645
በደንብ መማር እፈልግ ነበር
05:39
to find a decent job in the future.
97
327883
2480
ወደፊት ጥሩ ስራ አንዲኖረኝ
05:42
I was imagining myself as a lawyer,
98
330363
1759
እራሴን ጠበቃ ሆኜ እስለው ነበር
05:44
seated on that big chair.
99
332122
2710
ትልቅ ወንበር ላይ ተቀምጬ
05:46
Those were the imaginations that
100
334832
2306
በሀሳብ የምስለው
05:49
were going through my mind every day.
101
337138
3330
በየቀኑ በአእምሮዬ የሚመላለሰው
እሱ ነበር
05:52
And I knew that one day,
102
340468
1834
ደግሞ አውቅ ነበር
አንድ ቀን
05:54
I would contribute something,
a little something to my community.
103
342302
4574
የሆነ ነገር፣ የሆነ ትንሽ ነገር ለ
ማህበረሰቤ እንደማበረክት
05:58
But every day after refusing,
104
346876
2531
ግን እንቢ ካልኩኝ በኋላ በየቀኑ
06:01
women would tell me,
105
349407
2020
ሴቶቹ
06:03
"Look at you, you're all grown up.
Your little sister has a baby.
106
351427
3390
"እራስሽን ተመልከቺ እስቲ? ትልቅ ሆነሻል!
እህትሽ አንኳን ልጅ አላት!
06:06
What about you?"
107
354817
1486
አንቺስ?" ይሉኛል
06:08
That was the music
that I was hearing every day,
108
356303
4714
ይሄን ዘፈን ነበር
በየቀኑ እሰማ የነበረው
06:13
and that is the music
that girls hear every day
109
361017
3877
ይሄን ዘፈን ነበር
በየቀኑ ልጆቹ ይሰሙ የነበረው
06:16
when they don't do something
that the community needs them to do.
110
364894
4149
ምንም ሳያደርጉ ሲቀሩ ማህበረሰቡ እንዲሆኑ የሚፈልገው እሱን ነው
06:23
When I compared the two stories
between me and my sister,
111
371524
3924
የኔንና የእህቴን ታሪክ ሳነጻጽረው
06:27
I said, "Why can't I do something?
112
375448
4737
ለራሴ "የሆነ ነገር ማድረግ አለብኝ?" አልኩ
06:32
Why can't I change something
that has happened for a long time
113
380185
5061
አንድ ነገር መለወጥ
ለምንድ ነው የማልችለው?
06:37
in our community?"
114
385246
2415
ያውም! ከጥንት ጀምሮ የነበረን ነገር
06:39
That was when I called other girls
115
387661
2508
በዛን ጊዜ ነው
ሌሎቹን ልጆች የሰበሰብኳቸው
06:42
just like my sister, who have children,
116
390169
2554
ልክ እንደ እህቴ ልጆች ያላቸውን
06:44
who have been in class but they have
forgotten how to read and write.
117
392723
3464
ይማሩ ነበር ግን ማንበብና መጻፍ
ጠፍቶባቸዋል
06:48
I said, "Come on, we can
remind each other
118
396187
2110
ኑና እርስ በራሳችን እንማማር
አልኳቸው
06:50
how to read and write again,
119
398297
2135
ማንበብና መጻፍ እንደገና እንሞክር
06:52
how to hold the pen,
how to read, to hold the book."
120
400432
3808
ብእር እንዴት እንደሚያዝ፣
እንዴት እንደሚነበብ፣
መጽሀፍ እንደሚያዝ
06:56
It was a great time I had with them.
121
404240
3645
በጣም ትልቅ ጊዜ ነበር ያሳለፍነው
06:59
Nor did I just learn a little about them,
122
407885
4272
ስለ እነርሱ ትንሽ አወኩኝ
07:04
but they were able to tell me
their personal stories,
123
412157
3437
የግል ታሪካቸውን ያጫውቱኝ ነበር
07:07
what they were facing every day
124
415594
1811
በእናትነታቸው
07:09
as young mothers.
125
417405
2670
በየቀኑ ስለሚገጥማቸው ነገር
07:12
That was when I was like,
126
420075
1997
ያኔ ሀሳብ መጣልኝ
07:14
'Why can't we take all these things
that are happening to us
127
422072
3924
እነዚህ በኛ ላይ የሚሆኑትን
ነገሮች ይዘን
07:17
and present them and tell our mothers,
our traditional leaders,
128
425996
3877
ለእናቶቻችን ለባህላዊ መሪዎቻችን
ለምን አንነግራቸውም?
07:21
that these are the wrong things?"
129
429873
1997
እነዚህ ነገሮች ስህተት አንደሆኑ
ለምን አናስረዳም?
07:23
It was a scary thing to do,
130
431870
2067
ለማድረግ የሚያስፈራ ነገር ነበር
07:25
because these traditional leaders,
131
433937
1973
ምክንያቱም ባህላዊ መሪዎቻችን
07:27
they are already accustomed to the things
132
435910
2204
አምነው የተቀበሉት ልማድ ነው
07:30
that have been there for ages.
133
438114
2440
ለዘመናት የነበረ ነገር ነው
07:32
A hard thing to change,
134
440554
1927
ለመቀየር የሚከብድ ነገር
07:34
but a good thing to try.
135
442481
2624
ግን ለመሞከር ጥሩ የሆነ
07:37
So we tried.
136
445105
2252
ስለዚህ ሞከርነው!
07:39
It was very hard, but we pushed.
137
447357
2508
በጣም ከባድ ነበር ግን ገፋንበት
07:42
And I'm here to say that in my community,
138
450245
2864
እናም አሁን በማህበረሰባችን
07:45
it was the first community after girls
139
453109
2560
የመጀመሪያዎቹ ሴቶች ነን
07:47
pushed so hard to our traditional leader,
140
455669
3367
መሪዎቻችንን ስንጫን
07:51
and our leader stood up for us
and said no girl has to be married
141
459036
4389
እናም መሪዎቻችን ከጎናችን ቆሙው
07:55
before the age of 18.
142
463425
2229
ማንም ሴት 18 አመት ሳይሞላት
ማግባት የለባትም አሉ
07:57
(Applause)
143
465654
3853
(ጭብጨባ)
08:05
In my community,
144
473502
1741
በማህበረሰባችን
08:07
that was the first time a community,
145
475243
2647
ለመጀመሪያ ጊዜ
08:09
they had to call the bylaws,
146
477890
2461
በህግ ደረጃ
08:12
the first bylaw that protected girls
147
480351
3507
የመጀመሪያው
ሴት ልጆችን የሚከላከል ህግ
08:15
in our community.
148
483858
2194
ሆነ!
08:18
We did not stop there.
149
486052
1788
እዚህ ጋር አላቆምንም
08:19
We forged ahead.
150
487840
2949
ወደፊት ተራመድን
08:22
We were determined to fight for girls
not just in my community,
151
490789
3854
በኛ ማህበረሰብ ብቻ ሳይሆን
ለያንዳንዷ ሴት ህጻን መብት ለመዋጋት ቆረጥን
08:26
but even in other communities.
152
494643
2786
በሌላም ማህበረሰብ ቢሆን
08:29
When the child marriage bill
was being presented in February,
153
497429
4133
የህጻናት የጋብቻ ህግ በቀረበበት ጊዜ
08:33
we were there at the Parliament house.
154
501562
3646
በአገሪቱ ፓርላማ ተገኝተን ነበር
08:37
Every day, when the members
of Parliament were entering,
155
505208
4086
በየቀኑ የፓርላማ አባላቱ
በሚገቡበት ሰአት
08:41
we were telling them,
"Would you please support the bill?"
156
509294
3089
እባካችሁ ህጉን ደግፉ!
እንላቸው ነበር
08:44
And we don't have
much technology like here,
157
512383
4759
እዚህ አንዳለው አይነት
ቴክኖሎጂ አልነበረንም
08:49
but we have our small phones.
158
517142
1997
ግን ትናንሽ ስልኮች ነበሩን
08:51
So we said, "Why can't we get
their numbers and text them?"
159
519139
5030
ስለዚህ ቁጥራቸውን ፈልገን
ለምን በጽሁፍ መልክት አንልክላቸውም? ተባባልን
08:56
So we did that. It was a good thing.
160
524178
3250
አደረግነው! ጥሩ ነገር ነበር!
08:59
(Applause)
161
527428
2020
(ጭብጨባ)
09:01
So when the bill passed,
we texted them back,
162
529448
2973
ህጉ ከጸደቀ በኋላ
መልሰን በጽሁፍ መልክት ላክንላቸው
09:04
"Thank you for supporting the bill."
163
532421
2428
"ህጉን ስለደገፋቹ እናመሰግናለን"
09:06
(Laughter)
164
534849
1070
(ሳቅ)
09:07
And when the bill was signed
by the president,
165
535919
3345
ፕሬዝዳንቱ ህጉን
በፊርማው ሲያጸድቅ
09:11
making it into law, it was a plus.
166
539264
3366
ቋሚ ሆነ!
ይሄ ተጨማሪ ድል ነበር
09:14
Now, in Malawi, 18 is the legal
marriage age, from 15 to 18.
167
542630
5852
አሁን በማላዊ የጋብቻ እድሜ 18 አመት ነው
ከ15 እስከ 18
09:20
(Applause)
168
548482
3645
(ጭብጨባ)
09:26
It's a good thing to know
that the bill passed,
169
554495
3576
የህጉ መጽደቅ በራሱ ጥሩ ነገር ነበር
09:30
but let me tell you this:
170
558071
3042
ግን አንድ ነገር ልንገራቹ
09:33
There are countries where 18
is the legal marriage age,
171
561113
4388
18 አመት የጋብቻ እድሜ
የሆነባቸው አገሮች አሉ
09:37
but don't we hear cries
of women and girls every day?
172
565501
4272
ግን በየቀኑ የሴቶች የህጻናት ለቅሶ
እየሰማን አይደለም?
09:41
Every day, girls' lives
are being wasted away.
173
569773
5643
በየቀኑ የሴት ህጻናቱ
ህይወት ይባክናል
09:47
This is high time for leaders
to honor their commitment.
174
575416
6454
ከመሪዎቻችን አሁን የሚያስፈልገው
የገቡትን ቃል እንዲያከብሩ ነው
09:53
In honoring this commitment,
175
581870
2369
ቃል ማክበር ማለት
09:56
it means keeping girls' issues
at heart every time.
176
584239
5712
የሴት ህጻናትን ጉዳይ
ሁሌም ከልብ መያዝ ነው
10:01
We don't have to be subjected as second,
177
589951
3761
እንደ ሁለተኛ ደረጃ መታየት የለብንም
10:05
but they have to know that women,
as we are in this room,
178
593712
4238
ማወቅ ያለባቸው ነገር!
ሴቶች በዚህ ክፍል ውስጥ እንዳለነው
10:09
we are not just women,
we are not just girls,
179
597950
3050
ሴት ብቻ! ልጆች ብቻ!
አይደለንም!
10:13
we are extraordinary.
180
601000
1980
ከምንም ነገር በላይ ነን!
10:14
We can do more.
181
602980
1913
የተሻለ ማድረግ እንችላለን
10:16
And another thing for Malawi,
182
604893
2995
ስለ ማላዊ ሌላው ነገር
10:19
and not just Malawi but other countries:
183
607888
2902
በማላዊ ብቻ አይደለም
በሌሎችም አገሮች
10:22
The laws which are there,
184
610790
3785
ያሉት ህጎች
10:26
you know how a law is not a law
until it is enforced?
185
614575
5851
ህግ እስካልተፈጸመ ድረስ
ህግ አይሆንም
10:32
The law which has just recently passed
186
620426
3413
በቅርብ ያጸደቅነው ህግ
10:35
and the laws that in other countries
have been there,
187
623839
2624
በሌሎች አገራትም ያለው ህግ
10:38
they need to be publicized
at the local level,
188
626463
3924
በየአካባቢው መሰራጨት አለበት
10:42
at the community level,
189
630387
2183
በየማህበረሰቡ
10:44
where girls' issues are very striking.
190
632570
5386
የሴት ህጻናት ጉዳይ
አስቸጋሪ በሆነበት ሁሉ
10:49
Girls face issues, difficult issues,
at the community level every day.
191
637956
4760
በየቀኑ በማህበረሰብ ደረጃ
ሴት ህጻናት ከባድ ችግር ይጋረጥባቸዋል
10:55
So if these young girls know
that there are laws that protect them,
192
643274
5085
ስለዚህ እነዚህ ሴት ህጻነት
የሚጠብቃቸው ህግ አንዳለ ካወቁ
11:00
they will be able to stand up
and defend themselves
193
648359
2786
ተነስተው እራሳቸውን መከላከል
ይችላሉ
11:03
because they will know that
there is a law that protects them.
194
651145
3671
ምክንቱም የሚጠብቃቸው ህግ
እንዳለ ስለሚያውቁ ነው
11:09
And another thing I would say is that
195
657254
4109
ሌላ ማለት የምፈልገው
11:13
girls' voices and women's voices
196
661363
4598
የሴት ህጻናት፣ የሴቶች የትግል ድምጽ
11:17
are beautiful, they are there,
197
665961
2763
ውብ ነው! ሁሉም ጋር አለ
11:20
but we cannot do this alone.
198
668724
3181
ይሄንን ግን ብቻችንን
ማድረግ አንችልም
11:23
Male advocates, they have to jump in,
199
671905
2670
ወንዶች ትግላችንን ሊቀላቀሉን
11:26
to step in and work together.
200
674575
1950
ከጎን ሆነው አብረን መስራት አለብን
11:28
It's a collective work.
201
676525
2578
የጋራ ሀላፊነት ነው!
11:31
What we need is what girls elsewhere need:
202
679103
2740
ለሴት ህጻናት የሚያስፈልገውን ሁሉ መሟላት አለበት
11:33
good education, and above all,
not to marry whilst 11.
203
681843
5758
ጥሩ ትምህርት፣ ከሁሉም በላይ
በ11 አመት አለመዳር
11:42
And furthermore,
204
690085
2868
በተጨማሪ
11:44
I know that together,
205
692953
3065
አንድ ላይ ከሆንን
11:48
we can transform the legal,
206
696018
3948
ህግን
11:51
the cultural and political framework
207
699966
3169
ባህላዊና ፖለቲካዊ ዳራን
11:55
that denies girls of their rights.
208
703135
4771
የሴት ህጻናትን መብት የሚነፍገውን
መቀየር እንችላለን
11:59
I am standing here today
209
707906
5058
እዚህ ከፊታቹ በመሆን ዛሬ
12:04
and declaring that we can
end child marriage in a generation.
210
712964
7040
ለትውልዶች ያለ እድሜ ጋብቻን
ማስቆም እንደምንችል እነግራቹሀለው
12:12
This is the moment
211
720677
2183
በዚች ቅጽበት!
12:14
where a girl and a girl,
and millions of girls worldwide,
212
722860
4434
ሴት ህጻናት ሚሊዮኖች
በአለም ዙሪያ ያሉ ሁሉ
12:19
will be able to say,
213
727294
2601
ድምጻቸውን ከፍ አድርገው
12:21
"I will marry when I want."
214
729895
3204
"ስፈልግ ነው የማገባው!"
ማለት መቻል አለባቸው!
12:25
(Applause)
215
733099
3045
(ጭብጨባ)
12:35
Thank you. (Applause)
216
743284
1935
አመሰግናለሁ!
(ጭብጨባ)
Translated by dagim zerihun
Reviewed by Ahmed Omer

▲Back to top

ABOUT THE SPEAKER
Memory Banda - Activist
Memory Banda is a tireless leader for girls’ rights, in Malawi and around the world.

Why you should listen

Memory Banda is a tireless leader for girls' rights around the world. She is leading Malawi's fight to end child marriage through her work with Let Girls Lead and the Girl Empowerment Network of Malawi.

Only 18-years-old, Memory championed a succesful national campaign that culminated in landmark legislation that outlawed child marriage. Memory works with girl leaders to ensure that village chiefs ban child marriage, end sexual initiation practices, enable girls to finish school and live safe from violence in a country where more than half of girls are married as children.

Memory became an advocate for girls  after her younger sister was forced into marriage at the age of 11. She is now a college student in Malawi.

 

  

More profile about the speaker
Memory Banda | Speaker | TED.com