ABOUT THE SPEAKER
Richard Turere - Inventor
Young inventor Richard Turere invented "lion lights," an elegant way to protect his family's cattle from lion attacks.

Why you should listen

Richard Turere is a young Maasai man who lives in the wilderness of the Kenya savanna, on the edge of a national park full of rhino, giraffe, buffalo and lions. Since he was 9, Richard has held the honored chore of tending his father's cattle; in his free time, he tinkered with electrical gadgets. After dismantling the few household appliances, Richard taught himself how to fix them, and then he started inventing. He fit his parents' home with fans made from car parts and other junkyard components harvested from junkyards, then built other inventions for his neighbors.

Now 13, he is renowned for inventing "lion lights," a fence made of basic pieces (solar charging cells, flashlight parts), which quickly and effectively scares lions away from his father's cattle. Richard's dream is to be an aircraft engineer.

Read more about Richard Turere on CNN.com >>

More profile about the speaker
Richard Turere | Speaker | TED.com
TED2013

Richard Turere: My invention that made peace with lions

ሪቻርድ ቱሬሬ: ከአንበሶች ጋር ሰላም ያሰፈነ ፈጠራዬ

Filmed:
2,467,150 views

የ13 አመቱ ሪቻርድ ቱሬሬ በሚኖርበት የማሳይ ማህበረሰብ ከብቶች እጅግ ጠቃሚ ሀብቶች ናቸው ይሁንና በተደጋጋሚ በአንበሶች ጥቃት ይደርስባቸዋል በዚህ አጭር መሳጭ ንግግር ታዳጊ ወጣት በፀሀይ ሀይል በሚሰራ የፈጠራው ውጤቱ አማካኝነት አንበሶቹን በፍርሀት በሰላም እንዲሸሹ ሲያደርግ እናያለን
- Inventor
Young inventor Richard Turere invented "lion lights," an elegant way to protect his family's cattle from lion attacks. Full bio

Double-click the English transcript below to play the video.

00:12
This is where I live. I live in Kenya,
0
982
2774
ኬንያ ውስጥ ነው የምኖረው
00:15
at the south parts of the Nairobi National Park.
1
3756
3067
ከናይሮቢ ብሄራዊ ፓርክ አጠገብ በደቡብ በኩል
00:18
Those are my dad's cows at the back,
2
6823
1988
ከበስተጀርባ ያሉት የአባቴ ላሞች ናቸው
00:20
and behind the cows,
3
8811
1980
ከላሞቹ በስተጀርባ...
00:22
that's the Nairobi National Park.
4
10791
2304
ይሄ የናይሮቢ ብሄራዊ ፓርክ ነው
00:25
Nairobi National Park is not fenced in the south widely,
5
13095
3505
የናይሮቢ ብሄራዊ ፓርክ በደቡብ በኩል አጥር የለውም
00:28
which means wild animals like zebras
6
16600
3462
ያ ማለት ልክ እንደ የሜዳ አህያ ያሉ እስስሳቶች
00:32
migrate out of the park freely.
7
20062
3921
ከፓርኩ በነጻነት ወጥተው ይመላለሳሉ
00:35
So predators like lions follow them,
8
23983
4013
ስለዚህ እንደ አንበሳ ያሉ አዳኝ እንስሳቶች ይከተሏቸዋል
00:39
and this is what they do.
9
27996
2795
እናም እንደዚህ ነው የሚያደርጉት
00:42
They kill our livestock.
10
30791
3001
ከብቶቻችንን ይገድሉብናል!
00:45
This is one of the cows which was killed at night,
11
33792
2447
ማታ ላይ ከተገደሉት ላሞች መካከል ይቺ አንዷ ናት
00:48
and I just woke up in the morning and I found it dead,
12
36239
4040
በጠዋት ስነሳ ሞቶ አገኘሁት
00:52
and I felt so bad,
13
40279
2426
መጥፎ ስሜት ነበር የተሰማኝ!
00:54
because it was the only bull we had.
14
42705
4487
ምክንያቱም ያለን ብቸኛ በሬ እሱ ነበር!
00:59
My community, the Maasai, we believe that
15
47192
2787
በማህበረሰባችን በማሳይዎች ዘንድ የሚታመን ነገር አለ
01:01
we came from heaven with all our animals and all the land
16
49979
6057
ከእንስሳቶቻችን ከመሬቱ ጋር ነው ከገነት የወረድነው
01:08
for herding them, and that's why we value them so much.
17
56036
3775
እነሱን ለማገድ ነው! ለዛም ነው ከፍ ያለ ስፍራ የምንሰጣቸው!
01:11
So I grew up hating lions so much.
18
59811
3759
አንበሶቹን እየጠላሁ ነበር ያደግኩት
01:15
The morans are the warriors
19
63570
3053
ሞራንኖች ጦረኞች ናቸው!
01:18
who protect our community and the livestock,
20
66623
3317
ማህበረሰባችንንና ከብቶቻችንን የሚጠብቁ እነሱ ናቸው
01:21
and they're also upset about this problem.
21
69940
3079
ይሄ ችግር እነሱንም አበሳጭቷቸው ነበር
01:25
So they kill the lions.
22
73019
3005
ስለሆነ አንበሶችን ገደሏቸው!
01:28
It's one of the six lions which were killed in Nairobi.
23
76024
3914
ይሄ ከተገደሉት ስድስት አንበሶች አንዱ ነው
01:31
And I think this is why the Nairobi National Park lions are few.
24
79938
4539
ለዛም ይመስለኛል በናይሮቢ ብሄራዊ ፓርክ የአንበሶች ቁጥር ያነሰው
01:36
So a boy, from six to nine years old, in my community
25
84477
4961
በማህበረሰባችን ከ6 እስከ 9 አመት የሆነ ልጅ
01:41
is responsible for his dad's cows,
26
89438
2874
የቤተሰቡን ከብቶች የመጠበቅ ሀላፊነት አለበት
01:44
and that's the same thing which happened to me.
27
92312
3130
የኔም ስራ ይሄው ነበር!
01:47
So I had to find a way of solving this problem.
28
95442
3415
ችግሩን መቅረፊያ መንገድ መፈለግ ነበረብኝ
01:50
And the first idea I got was to use fire,
29
98857
4814
መጀመሪያ የታየኝ ሀሳብ እሳት መጠቀም ነበር
01:55
because I thought lions were scared of fire.
30
103671
3793
ምክንያቱም ሳስበው አንበሶቹ እሳት ይፈራሉ
01:59
But I came to realize that that didn't really help,
31
107464
4719
ግን ቆይቶ ስገነዘብ አዋጪ አልነበረም
02:04
because it was even helping the lions
32
112183
2609
ለምን? ጭራሽ! አንበሶቹ...
02:06
to see through the cowshed.
33
114792
3511
ከአጥሩ አልፈው እንዲያዩ ያግዛቸዋል
02:10
So I didn't give up. I continued.
34
118303
3329
ግን ተስፋ አልቆረጥኩም ጥረት ማድረግ ቀጠልኩ!
02:13
And a second idea I got was
35
121632
2640
ሁለተኛ የመጣልኝ ሀሳብ...
02:16
to use a scarecrow.
36
124272
2067
ማስፈራሪያ ማቆም ነበር
02:18
I was trying to trick the lions
37
126339
1614
አንበሶቹን ለመሸወድ ነበር ጥረቴ
02:19
[into thinking] that I was standing near the cowshed.
38
127953
2907
ከከብቶቹ አጥር አጠገብ የቆምኩ እንዲመስላቸው
02:22
But lions are very clever. (Laughter)
39
130860
4076
ግን አንበሶቹ ብልጥ ነበሩ!
(ሳቅ)
02:26
They will come the first day and they see the scarecrow, and they go back,
40
134936
4446
በመጀመሪያው ቀን ማስፈራሪያውን አይተው ተመለሱ
02:31
but the second day, they'll come and they say,
41
139382
3274
በሁለተኛው ቀን መተው...
"ይሄ ነገር አይንቀሳቀስም ሁሌ እንደቆመነው" ይባባላሉ
02:34
this thing is not moving here, it's always here. (Laughter)
42
142656
3110
(ሳቅ)
02:37
So he jumps in and kills the animals.
43
145766
3237
ስለዚህ ይዘሉና ከብቶቹን ይድላሉ
02:41
So one night, I was walking around the cowshed with a torch,
44
149003
3953
አንድ ምሽት ላይ በከብቶቹ አጥር ዙሪያ ባትሪ ይዤ እየተራመድኩ ነበር
02:44
and that day, the lions didn't come.
45
152956
3843
በእለቱ አንበሶቹ ሳይመጡ ቀሩ
እናም አንበሶች የሚንቀሳቀስ ብርሀን እንደሚፈሩ ተገለጸልኝ
02:48
And I discovered that lions are afraid of a moving light.
46
156799
4558
እንድ ሀሳብ መጣልኝ!
02:53
So I had an idea.
47
161357
2573
02:55
Since I was a small boy,
48
163930
2310
ከልጅነቴ ጀምሮ...
02:58
I used to work in my room for the whole day,
49
166240
3258
ቀኑን ሙሉ ክፍሌ ውስጥ ሆኜ እሰራ ነበር
03:01
and I even took apart my mom's new radio,
50
169498
3106
ከእናቴ አዲስ ሬድዮ ላይ ሳይቀር እቃ እወስድ ነበር!
03:04
and that day she almost killed me,
51
172604
1818
ያን ቀን ልትገለኝ ነበር!
03:06
but I learned a lot about electronics. (Laughter)
52
174422
6254
ግን ያው ስለ ኤሌክትሮኒክስ ብዙ ነገር ተማርኩ (ሳቅ)
03:12
So I got an old car battery,
53
180676
3360
ያረጀ የመኪና ባትሪ አገኘው
03:16
an indicator box. It's a small device found in a motorcycle,
54
184036
3790
ጠቋሚ ሳጥን፣ ሞተር ሳይክል ላይ የሚገኝ ትንሽ መሳሪያ ነው
03:19
and it helps motorists when they want to turn right or left. It blinks.
55
187826
5051
ሞተር ነጂው ወደ ቀኝና ወደ ግራ መታጠፍ ሲፈልግ የሚረዳው ነው ብልጭ ድርግም ይላል
03:24
And I got a switch where I can switch on the lights, on and off.
56
192877
4554
ሌላ ማብሪና ማጥፊያ ነበረኝ
03:29
And that's a small torch from a broken flashlight.
57
197431
4828
ይሀ ደግሞ ከተሰበረ የእጅ ባትሪ የተገኘ ትንሽ አንፖል ነው
03:34
So I set up everything.
58
202259
2881
ስለዚህ ሁሉን ነገር አስተካከልኩ
03:37
As you can see, the solar panel charges the battery,
59
205140
3224
እንደምታዩት የጸሀይ ብርሀን መሰብሰቢያው ባትሪውን ሀይል ይሞላዋል
03:40
and the battery supplies the power
60
208364
2121
ባትሪው ደግሞ ለሳጥኗ ሀይል ይሰጣል
03:42
to the small indicator box. I call it a transformer.
61
210485
3055
ትራንስፎርመር ብዬ ነው ምጠራው
03:45
And the indicator box makes the lights flash.
62
213540
4721
ጠቋሚዋ ሳጥን ደግሞ መብራቱ ብልጭ ድርግም እንዲል ያደርጋል
03:50
As you can see, the bulbs face outside,
63
218261
3751
እንደምታዩት አንፖሎቹ ወደ ውጪ ነው የተሰቀሉት
03:54
because that's where the lions come from.
64
222012
2488
ምክንቱም አንበሶቹ በዛ በኩል ነው የሚመጡት
03:56
And that's how it looks to lions when they come at night.
65
224500
4064
በምሽት አንበሶቹ ሲመጡ የሚታያቸው እንደዚህ ነው
መብራቱ ብልጭ ድርግም እያለ ይሸውዳቸዋል
04:00
The lights flash and trick
66
228564
2728
04:03
the lions into thinking I was walking around the cowshed,
67
231292
1942
አንበሶቹ የሚያስቡት በላሞቹ አጥር ዙሪያ እየተራመድኩ እንደሆነ ነው
04:05
but I was sleeping in my bed.
68
233234
1926
እኔ ግን አልጋዬ ላይ ተኝቻለሁ!
(ሳቅ)
04:07
(Laughter)
69
235160
2740
(ጭብጨባ)
04:09
(Applause)
70
237900
1669
04:11
Thanks.
71
239569
5595
አመሰግናለሁ
ይሄን የሰራሁት ከሁለት አመት በፊት ነበር
04:17
So I set it up in my home two years ago,
72
245164
4276
04:21
and since then, we have never experienced any problem with lions.
73
249440
3320
ከዛን ጊዜ አንስቶ ከአንበሶቹ ጥቃት ደርሶብን አያውቅም
04:24
And my neighboring homes heard about this idea.
74
252760
4012
ጎረቤቶቼ ስለ ሀሳቡ ሰምተው ነበር
04:28
One of them was this grandmother.
75
256772
2464
አንዷ አያታችን ነበረች
04:31
She had a lot of her animals being killed by lions,
76
259236
4276
አንበሶቹ ብዙ ከብቶች ገለውባት ነበር
መብራቶቹን እንድ ገጥምላት ጠየቀችን
04:35
and she asked me if I could put the lights for her.
77
263512
2134
04:37
And I said, "Yes."
78
265646
1278
እሺ አልኳት
04:38
So I put the lights. You can see at the back, those are the lion lights.
79
266924
4600
መብራቱን ሰቀልኩላት! እነዛ ከጀርባ የምታዩት የአንበሶቹ ብራት ነው
04:43
Since now, I've set up seven homes around my community,
80
271524
3416
እስካሁን ድረስ በአካባቢዬ ላሉ ሰባት ቤቶች ሰርቼላቸዋለሁ
እናም በደንብ እየሰሩ ነው
04:46
and they're really working.
81
274940
2225
አሁን በመላው ኬንያ ሀሳቤን እየተጠቀሙበት ነው
04:49
And my idea is also being used now all over Kenya
82
277165
5180
04:54
for scaring other predators like hyenas, leopards,
83
282345
5113
ሌሎችንም እንደ ጅብ አቦሸማኔ ለመሰሉ አውሬዎች ማስፈራሪያነት እየዋለ ነው
04:59
and it's also being used
84
287458
2235
በተጨማሪ
ዝሆኖችን ከእርሻ ለማራቅ እየተጠቀሙበት ነው
05:01
to scare elephants away from people's farms.
85
289693
4045
05:05
Because of this invention, I was lucky to get a scholarship
86
293738
3040
በዚህ ፈጠራ ምክንያት ነጻ የትምህርት እድል ለማግኘት ችያለሁ
በኬንያ ምርጥ ከሚባሉት ትምህርት ቤቶች አንዱ
05:08
in one of the best schools in Kenya,
87
296778
2650
05:11
Brookhouse International School,
88
299428
1907
ብሩክሀውስ አለማቀፍ ትምህርት ቤት
05:13
and I'm really excited about this.
89
301335
2927
በዚህ በጣም ከፍተኛ ጉጉት አድሮብኛል
05:16
My new school now is coming in and helping
90
304262
3850
በአዲሱ ትምህርት ቤቴ በኩል እርዳታ እያደረጉ ነው
05:20
by fundraising and creating an awareness.
91
308112
4532
ገቢ በማሰባሰብና ግንዛቤ በመፍጠር
05:24
I even took my friends back to my community,
92
312644
5283
ጓደኞቼን ሳይቀር ወደ ቤት ይዣቸው መጣሁ
05:29
and we're installing the lights to the homes
93
317927
3197
በየቤቱ መብራቱን እየተከልን ነው
05:33
which don't have [any], and I'm teaching them how to put them.
94
321124
4649
እንዴት እንደሚሰራ እያስተማርኳቸው ነው
እንግዲህ ከአመት በፊት በሳቫና ግራስ ላንድ የሚኖር ተራ ልጅ ነበርኩ
05:37
So one year ago, I was just a boy in the savanna grassland
95
325773
3897
05:41
herding my father's cows,
96
329670
1674
የአባቴን ላሞች እያገድኩ
05:43
and I used to see planes flying over,
97
331344
2954
ያኔ አውሮፕላን ሲያልፍ አይነበር
05:46
and I told myself that one day, I'll be there inside.
98
334298
4211
እናም ለራሴ አንድ ነገር እል ነበር አንድ ቀን ውስጡ ገባለሁ
05:50
And here I am today.
99
338509
3088
ይሄው ዛሬ
05:53
I got a chance to come by plane for my first time for TED.
100
341597
5936
ለመጀመሪ ጊዜ ወደ ቴድ በአውሮፕላን መጣሁ
05:59
So my big dream is to become an aircraft engineer and pilot when I grow up.
101
347533
5436
አሁን ትልቁ ህልሜ ሳድግ የበረራ ኢንጅነርና ፓይለት መሆን ነው
06:04
I used to hate lions, but now because my invention
102
352969
3694
አንበሶቹን እጠላቸው ነበር ግን አሁን በፈጠራዬ ሰበብ
06:08
is saving my father's cows and the lions,
103
356663
3318
የአባቶቼ ላሞችና አንበሶቹን ማትረፍ ችያለሁ
06:11
we are able to stay with the lions without any conflict.
104
359981
3700
ያለምንም ችግር ከአንበሶቹ ጋር መኖር ችለናል
06:15
Ashê olên. It means in my language, thank you very much.
105
363681
3220
አሼዎ ኦሌኦን! በቋንቋዬ አመሰግናለሁ ማለት ነው
06:18
(Applause)
106
366901
10900
(ጭብጨባ)
"ምን ያህል አስደናቂ እንደሆነብን አታውቀውም
06:33
Chris Anderson: You have no idea how exciting it is
107
381381
2301
06:35
to hear a story like yours.
108
383682
2111
ያንተን መሰል ታሪክ መስማት'' ክሪስ አንደርሰን
06:37
So you got this scholarship.Richard Turere: Yep.
109
385793
2036
የትምህርት እድል አገኘሀ? ታዲያ!
06:39
CA: You're working on other electrical inventions.
110
387829
2577
ሌላ የኤሌክተሪካል ፈጠራዎች እየሰራህ ነው
06:42
What's the next one on your list?
111
390406
1858
ቀጣይ ነገር ምንድነው?
06:44
RT: My next invention is,
112
392264
2674
ቀጣዩ ፈጠራዬ
06:46
I want to make an electric fence.CA: Electric fence?
113
394938
2582
የኤሌክትሪክ አጥር መስራት ነው
የኤሌክትሪክ አጥር?
06:49
RT: But I know electric fences are already invented,
114
397520
2161
የኤሌክትሪክ አጥር እንደ ተፈጠረ አውቃለሁ
06:51
but I want to make mine.
115
399681
2237
የራሴን የተለየ መፍጠር ነው ምፈልገው
06:53
(Laughter)
116
401918
2091
(ሳቅ)
06:56
CA: You already tried it once, right, and you --RT: I tried it before,
117
404009
3170
እስካሁን መቼም አንዴ ሞክረኀል አይደል!
በፊት ሞክሬ ነበር
06:59
but I stopped because it gave me a shock. (Laughter)
118
407179
6757
ግን ስለነዘረኝ ተውኩት
(ሳቅ)
ሪቻርድ ቱሬሬ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የተገኘህ ምርጥ ነገር ነህ
07:05
CA: In the trenches. Richard Turere, you are something else.
119
413936
3326
07:09
We're going to cheer you on every step of the way, my friend.
120
417262
2968
በያንዳንዱ እርምጃህ ጎንህ ሆነን እናበረታታሀለን ጎደኛዬ
07:12
Thank you so much.RT: Thank you. (Applause)
121
420230
3557
በጣም አመሰግናለሁ! አመሰግናለሁ (ጭብጨባ)
Translated by dagim zerihun
Reviewed by Ahmed Omer

▲Back to top

ABOUT THE SPEAKER
Richard Turere - Inventor
Young inventor Richard Turere invented "lion lights," an elegant way to protect his family's cattle from lion attacks.

Why you should listen

Richard Turere is a young Maasai man who lives in the wilderness of the Kenya savanna, on the edge of a national park full of rhino, giraffe, buffalo and lions. Since he was 9, Richard has held the honored chore of tending his father's cattle; in his free time, he tinkered with electrical gadgets. After dismantling the few household appliances, Richard taught himself how to fix them, and then he started inventing. He fit his parents' home with fans made from car parts and other junkyard components harvested from junkyards, then built other inventions for his neighbors.

Now 13, he is renowned for inventing "lion lights," a fence made of basic pieces (solar charging cells, flashlight parts), which quickly and effectively scares lions away from his father's cattle. Richard's dream is to be an aircraft engineer.

Read more about Richard Turere on CNN.com >>

More profile about the speaker
Richard Turere | Speaker | TED.com